የቢሮው ሀላፊ ዋና መልእክት

በክልሉ የኢንዱስትሪ ልማት እንዲፋጠን፣ የንግድ አሠራር በሥርዓትና በውድድር እንዲመራ፣ የህብረተሰቡ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ደህንነት የተጠበቀ እንዲሆን ከግል ባለሀብቶች፣ ከህብረተሰቡና ከተለያዩ መንግስታዊና መንግስታዊ ካልሆኑ መ/ቤቶችና ድርጅቶች ጋር ያለውን የሥራ ቅንጅት በማጠናከር ቀጣይነት ያለው ልማት እንዲመጣ ድህነትን ማጥፋት ነው፡፡ በክልሉ የኢንዱስትሪ ልማት እንዲፋጠን፣ የንግድ አሠራር በሥርዓትና በውድድር እንዲመራ፣ የህብረተሰቡ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ደህንነት የተጠበቀ እንዲሆን ከግል ባለሀብቶች፣ ከህብረተሰቡና ከተለያዩ መንግስታዊና መንግስታዊ ካልሆኑ መ/ቤቶችና ድርጅቶች ጋር ያለውን የሥራ ቅንጅት በማጠናከር ቀጣይነት ያለው ልማት እንዲመጣ ድህነትን ማጥፋት ነው፡፡

News and Events For You

አደጋን ተከላክሎ በማሽከርከር ዙሪያ ለከባድ፣ ለመካከለኛና ለመለስተኛ አሽከርካሪዎች የተአድሶ ስልጠና ተሰጠ


በ10/12/2005 ዓ.ም በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ንግድና ትራንስፖርት ቢሮ በመንገድ ትራፊክ ደህንነት ዋና የስራ ሂደት ክፍል አደጋን ተከላክሎ በማሽከርከር ዙሪያ ለከባድ፣ ለመካከለኛና ለመለስተኛ አሽከርካሪዎች የተአድሶ ስልጠና በቢሮው አዳራሽ ተሰጠ፡፡ የስልጠናው ዓላማ በዋናነት አሽከርካሪዎች በማሽከርከር ወ [...]

Last modified: 21/10/2013 12:06:36,  By:- public relation View Detail...

በትራንስፖርቱ ዘርፍ እየታዩ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት መንግስት ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑ ተገለፀ፡፡


በትራንስፖርቱ ዘርፍ እየታዩ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት መንግስት ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑ ተገለፀ፡፡ በክልሉ ውስጥ የሚገኙትን አዳዲስና ነባር የትራንስፖርት መስመሮች ፍትሃዊና ተደራሽ የሆነ የትራንስፖርት ስምሪት በመዘርጋት ተገልጋዩን ሕብረተሰብ ከእንግልትና ከስቃይ በማዳን በዘርፉ የተሻለና ፈጣን አገልግሎት እንዲሰጥ [...]

Last modified: 09/04/2012 03:20:48,  By:- PUB. View Detail...
 
First   Previous  
1 
  Next   Last
Page 1 of 1